ኢትዮ ቴሌኮም

ኩባንያችን በ2013 በጀት ዓመት 56.5 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ በማግኘት የዕቅዱን 101.7% እንዲሁም የደንበኞች ብዛት 56.2 ሚሊዮን በማድረስ የዕቅዱን 108% በማሳካት የላቀ አፈፃፀም ማስመዝገቡን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

https://bit.ly/3ewc2yr

ይጎብኙ

Leave a Comment